መዝሙራት
117፡1 አሕዛብ ሁላችሁ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት፥ ሕዝብም ሁላችሁ አመስግኑት።
117፡2 ምሕረቱ በእኛ ላይ ታላቅ ነውና የእግዚአብሔርም እውነት
ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። እግዚአብሔርን አመስግኑ።