የሆሴዕ መግለጫ

I. የትንቢቱ መግቢያ 1፡1

II. የትንቢቱ መልእክተኛ 1፡2-3፡5
ሀ. ከጎሜር ጋር ያለው ጋብቻ 1፡2-3ሀ
ለ. ልጆቹ በጎሜር 1፡3ለ-11
ሐ. የሱ ክርክር፡ ችግር በጎሜር 2፡1-23
መ. ለጎሜር ያለው እንክብካቤ 3፡1-5

III. የትንቢቱ መልእክት 4፡1-14፡8
ሀ. ስለ እስራኤል ነቀፋ 4፡1-7፡16
ለ. የእስራኤልን ቅጣት በተመለከተ 8፡1-13፡16
ሐ. ስለ እስራኤል ተሃድሶ 14፡1-8

IV. የትንቢቱ መደምደሚያ 14፡9