የ1ኛ ጢሞቴዎስ አጭር መግለጫ

1. መቅ.1፡1-2

II. የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን 1፡3-3፡16
ሀ. አስተምህሮው 1፡3-20
ለ. አምልኮቱ 2፡1-15
ሐ. መሪነቱ 3፡1-16

III. የፓስተር አገልግሎት 4፡1-6፡19
ሀ. አካሄዱ 4፡1-16
ለ. ሥራው 5፡1-6፡19

IV. የመጨረሻ ቃል 6፡20-21