የ1ኛ ዜና መዋዕል ዝርዝር

1ኛ የዘር ሐረግ ከአዳም እስከ ዳዊት 1፡1-9፡44

II. የንጉሥ ዳዊት ታሪክ 10፡1-29፡30
ሀ. የሳኦል ሞት 10፡1-14
ለ. የዳዊት ወደ ስልጣን መምጣት 11፡1-12፡40
ሐ/ ዳዊትና የቃል ኪዳኑ ታቦት 13፡1-16፡43
መ. የዳዊት ንግስና ክስተቶች 17፡1-22፡1
ሠ.የዳዊት ለቤተመቅደስ ዝግጅት 22፡2-29፡30